የግራፊክ ዲዛይን ጥያቄ እና መልስ | Graphic Design Q&A

በዚህ ቪድዮ ላይ በግራፊክ ዲዛይን ላይ የጠየቃችሁኝን ጥያቄዎች በሙሉ የምመልስላችሁ ይሆናል፤ እንዲሁም ስላዘጋጀውት የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ ያለውንም ነገር አሳውቃችውሃለሁ

Time Stamps

0:00 Introduction
1:10 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት መጀመር እችላለሁ? ለግራፊክ ዲዛይን የሚሆን አሪፍ ኮምፒዩተር መግዣ ብር የለኝም? ምን ላድርግ? ምን ትመክረኛለህ?
3:16 የትኛውን ላፕቶፕ ለግራፊክ ዲዛይን ጥሩ ነው?
Gaming Laptops: https://t.me/johnfik4
3:45 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት መማር እንችላለን?
4:09 ሞካፕ ምን እንደሆነ እና እንዴት እንደሚሰራ ነፃ የሆኑ ሞካፕዎችን ከየት ነው የምናገኘው? ቪድዮብትሰራልን
4:40 Mockup Design: https://www.youtube.com/watch?v=FrVLwcQWFkA&t=4s
4:45 ግራፊክ ዲዛይን ለመማር ጊዜ የሚፈጅ ነው? ይከብዳል?
5:14 ዋና የሚባለው የግራፊክ ዲዛይን ኮንሰብት ምንድን ነው? እንደ አንድ ግራፊክ ዲዛይነር መሰረታዊ የሚባሉ ምን ዓይነት ክህሎቶዎች ሊኖሩን ይገባል?
7:26 የትኛው ኮምፒዩተር ለግራፊክ ዲዛይን ጥሩ ነው? ላፕቶፕ ወይስ ዴስክቶፕ
7:36 Laptop Vs. Desktop፡ https://www.youtube.com/watch?v=9x-C9VTDvZo&t=433s
8:08 አሪፍ የምትለው ት/ቤት ለግራፊክ ዲዛይን የት ነው?
9:02 ለሎጎ ዲዛይን ምን ያህል እናስከፍል? ክላየንቶችን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
10:40 የራሳችንን ሞካፕ እንዴት መስራት እንችላለን?
10:58 Mockup Design: https://www.youtube.com/watch?v=tA_mSPQKVvw&t=12s
11:02 በምን ያህል ጊዜ ግራፊክ ዲዛይነር መሆን እችላለሁ?
12:19 ግራፊክ ዲዛይን ሥራ እንዴት እናገኝበታለን?
13:42 ግራፊክ ዲዛይን መማር የምንችልበት ነፃ ድረ-ገፅዎችን ብትጠቁመን እና የዩቲዩብ ቻናሎች
14:09 Graphic Design YouTube Channels: https://www.tiktok.com/@mataniah_tedla/video/7021923926800436486
14:28 አሁን ላይ የምትጠቀመው ዴል ላፕቶፕ ስንት ገዛኅው? እና ስፔስፊክሽኖቹን ብትነግረኝ?
15:09 ስንት ዓመት ላይ ነው ለግራፊክስ ኮምፒዩተር የገዛኅው? ዴስክቶፕ
16:24 ግራፊክ ዲዛይን መጀመር እፈልጋለሁ ገና የመጀመሪያዬ ስለሆነ ከምን እንደምጀምር አላወኩም?
17:34 ለሎጎ ዲዛይን ሀሳብ ወይም ሪሰርች የምናደርገው እንዴት ነው?
17:57 Logo Design – Start to Finish: https://www.youtube.com/watch?v=Vrzs4s1YAoU
18:12 አንድ ድርጅት ሙሉ ብራንድ አይደንቲቲ ይፈልጋል ማለት ምን ማለት ነው? ብራንድ ጋይድላይን ምንድን ነው? ብራንድ ቡክ ምን ማለት ነው? ብራንድ ኪት ምንድን ነው? ኢሜል ሲግኔቸር ምንድን ነው? ለአንድ ድርጅት ሙሉ የግራፊክ ዲዛይን ሥራ ለመስራት መካተት ያለባቸው ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው? ሎጎ ምናምን እያልን ብንዘረዝር
21:06 አንተ ይቀላል ብለህ ያሰብከውን አስተምረን ስለ ቪድዮ ኤዲቲንግ እንደ ባለፈው ቪድዮ ኤዲቲንግ አሰራር ሌላ ቪድዮ ብትሰራልን ቲፕ ነገር እና መሰረታዊ የሚባሉትን ስለ አዶቤ ፕሪሜር ፕሮ ይበልጥ ብትሰራልን
21:20 How I Make My TikTok Videos: https://www.youtube.com/watch?v=CMcrEJOHGG0&t=16s
21:33 የግራፊክ ዲዛይን ፖርትፎሊዮ የምንሰራበት ድረ-ገፅ ብትነግረን?
22:35 ለግራፊክ ዲዛይን የተለየ እውቀት ያስፈልጋል? ከኢንተርኔት ላይ ቴምፕሌቶችን ወይም ፋይሎችን እያወረድን ብንሰራስ?
23:36 አዶቤ ኢሉስትሬተር ሌየር ሳይዝ እና መጨረሻ ላይ እንዴት ሴቭ እናደርጋለን?
24:04 ስለ መፅሔት (Magazine) ዲዛይን ፕሮሰስ ስራልን?
24:23 ግራፊክ ዲዛይን እንዴት ወደ ቢዝነስ እንደምንቀይረው ብታብራራልን?
25:23 ፎቶ ማኑፑሌሽን እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን?
25:35 እንዴት በአዶቤ ፎቶሾፕ ፎቶ ሪዞሊውሽን ማሳደግ እንችላለን?
25:52 What is Megapixel: https://www.youtube.com/watch?v=rScV1M21_tk
26:46 ፕሪምየር ፕሮ ላይ ዙምኢን እና ዙምአውት እንዴት መስራት እንደምንችል ብታሳይን?
27:04 How I Make My TikTok Videos: https://www.youtube.com/watch?v=CMcrEJOHGG0&t=16s
27:10 የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮችን ከየት ማውረድ እንችላለን?
28:13 እንዴት በግራፊክ ዲዛይን ፊሪላንስ እያደረግን መስራት እንደምንችል ብታሳየን?
28:55 በድሮ ቨርዥን ፎቶሾፕ እንዴት የሰው ፎቶ ትራንስፓረንት እንደምናደርግ ብታሳየን?
29:35 ገና ጀማሪ ነኝ የመጀመሪያዬ ስለሆነ ከምን እንደምጀምር አላወኩም
30:10 ጀማሪ ነኝ ከየትኛው ሶፍትዌር ልጀምር ማወቅ ያለብኝ መሰረታዊ ነገር ምንድን ነው?
31:05 ግራፊክ ዲዛይን መማር እፈልጋለሁ ስዕል መሳል ላይ ጎበዝ አይደለሁም?
31:42 ግራፊክ ዲዛይን ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ዋጋ አለው? በአጠቃላይ ምን ማለት እንደሆነ ብትነግረን?
33:35 ታምኔል አሰራር በሞባይል እንዴት እንደሆነ አሳየን?
34:09 How to Make EPIC YouTube Thumbnails: https://www.youtube.com/watch?v=rzF67UfXQzY
34:19 How to Make Reaction Video Thumbnails: https://www.youtube.com/watch?v=iukucohoxYM&t=832s
34:28 ሙሉ ኮርስ ስራልን
34:45 UniZaf: https://unizaf.com/
35:08 Conclusion
————————————————————————————————————-
Social Media:
Instagram: https://www.instagram.com/mataniah_tedla/
Twitter: https://twitter.com/Mataniah_Tedla
Facebook: https://www.facebook.com/mate.creativedesign
Telegram: https://t.me/mataniah_tedla​
TikTok: https://www.tiktok.com/@mataniah_tedla?lang=en
————————————————————————————————————-
Audio Credits:
Background:
I Am OK – Vishmak Audio Library Release
————————————————————————————————————-
SUBSCRIBE FOR MORE VIDEOS
#graphicdesign #freelance #graphicdesigner