Graphic Design Software’s | የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮች
በዚህ ቪድዮ የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮች የትኞቹ እንደሆኑ እና እንዴት አድርጋችሁ አውርዳችሁ እንደምትጭኑ እንመለከታለን፤ በዛውም ያው ሶፍትዌሮቹ ያላቸውን ልዩነት እና እንዴት እንደሚሰሩም እናያለን፡፡ Graphic Design Software’s: https://t.me/mataniah_tedla/1650 WinRAR Download: https://t.me/mataniah_tedla/1228 Graphic Design Masterclass: https://youtu.be/KJjcU9cmSXk?si=x5glISKdQ26LFU88 Time Stamps 0:00 Introductions 1:40 Software Introduction 2:17 Extracting the Software 6:22 Installing the Software 15:14 Opening