Graphic Design በ 43 ደቂቃ | ይሄን ሳታውቁ እንዳትጀምሩ!
📌ብዙዎችን የተሻለ ገቢ እና ቢዝነስ እንዲኖራቸው እያደረገ ያለው KhilX Academy የክረምት ዙር የግራፊክ (Graphic Design) ማስተር ክላስ ምዝገባ ተጀምሯል:: ► ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ የሚወስዳችሁ እንዲሁም የራሳችሁን የግራፊክ ኤጀንሲ እንድትጀምሩ የሚያስችላችሁ ፕሮግራም። 🎁 ይህን ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ተጨማሪ ሁለት ኮርሶችን በነጻ ታገኛላችሁ! ✅ Professional Level English 🌍 ✅ Career Development 🚀 ✔️



